1
/
of
6
My Store
Ahati Dingil አሐቲ ድንግል በአባ ገብረ ኪዳን ግርማ
Ahati Dingil አሐቲ ድንግል በአባ ገብረ ኪዳን ግርማ
Regular price
$60.00 USD
Regular price
Sale price
$60.00 USD
Unit price
/
per
Taxes included.
Couldn't load pickup availability
መጽሐፉ በ626 ገጾች የተቀነበበ ሲሆን 12 ምዕራፎችን ይዟል። የመጽሐፉ ማውጫ እንደሚከተለው ቀርቧል።
መቅድም
መግቢያ
ጸሎት
ምዕራፍ አንድ
ሀሎት እምቅድመ ዓለም በኅሊና አምላክ
ቅድመ ዓለም በኅሊና አምላክ የነበረች
ምዕራፍ ሁለት
፪. ምክንያተ ፍጥረት
፪. ፩. ምክንያተ ፍጥረት
፪. ፪. ፍጥረታት ለእመቤታችን ምሳሌ ሆነው ተፈጠሩ
፪. ፪. ፩. ሰማይና ምድር
፪. ፪. ፪. ገነት ነባቢት
፪. ፪. ፫. አዳም
፪. ፪. ፬. ሔዋን
፪. ፪. ፭. የሌሎች ፍጥረታት ምሳሌነት
የተፈጠረው ፍጥረት ሁሉ እመቤታችን ለማመስገን ተፈጠረ
ምዕራፍ ሦስት
ኪዳነ ምሕረት
፫. ፩. ኪዳን ማለት ዘይቤያዊ ፍቹ ምን ማለት ነው?
፫. ፩. ምሥጢራዊ ትርጉሙ ምንድን ነው?
፫. ፩. ፩. ደግ ነገር
፫. ፩. ፪ ሰውን ስለ ማዳን ለቅዱሳን የሰጠው የምሕረት አሥራት
፫. ፩. ፫. እግዚአብሔር ሰውን በሥጋዌ ለማዳን የሰጠው የድኅነት ኪዳን መሐላ
፫. ፩. ፫. ፩. ኪዳነ አዳም ወሔዋን (Edenic covenant)
፫. ፩. ፫. ፪. ኪዳነ ኖኅ (Noahic Covenant)
፫. ፩. ፬. ኪዳነ አብርሃም (Abrhamic Covenant)
፫. ፩. ፭. ኪዳነ ሙሴ (Mosaic Covenant)
፫. ፩. ፮. ኪዳነ ሌዋውያን (Levetical Covenant)
፫. ፩. ፯. ኪዳነ ዳዊት
፫. ፪. ሐዲስ ኪዳን
፫. ፫. ኪዳነ ምሕረት እመቤታችን
ምዕራፍ አራት
፬. ማእረረ ትንቢት ማርያም- የትንቢት መከር ማርያም
፬. ፩. ትንቢት ምንድን ነው?
፬. ፪. ትንቢተ ነቢያት ለምን ተነገረ ?
፬. ፫. ማእረረ ትንቢት- የትንቢት መከር ማርያም
ምዕራፍ አምስት
አሐቲ ድንግል - አንዲት ድንግል
፭. ፩. ዘተበሥረት በሳድስ ወርኅ
፭. ፪. ዘአብሠራ ገብርኤል መልአክ
መልአኩ ቅዱስ ገበርኤል ያበሠራት
፭. ፫. አሐቲ ነበልባላዊት መንበር ዘተረክበት አምቤተ ዳዊት - ከዳዊት ወገን የተገኘች አንዲት እሳታዊ መንፈስ
፭. ፬. ዘተሐፍረት ለዮሴፍ - ለዮሴፍ የታጨች
፭. ፬. ፩. ዘነበረት በቤተ መቅደስ - በቤተ መቅደስ የኖረች
፭. ፬. ፪. ለምን ለዮሴፍ ታጨች
፭. ፭. አሐቲ ድንግል - አንዲት ድንግል
፭. ፭. ፩. ድንግል በሠለስቱ - በሦስት ወገን ድንግል የሆነች አንዲት ድንግል
፭. ፭. ፪. ድንጋሌ ሥጋ ዘለዓለማዊ
፭. ፭. ፫. ድንግል በቃላ - በቃሏም ድንግል
፭. ፭. ፬. ድንግል በኅሊናሃ - በኅሊና ድንግልና የጸናች አንዲት ድንግል
፭. ፮. አሐቲ ድንግል ዘባቲ ክልኤ አክናፍ - ሁለት ክንፍ ያላት አንዲት ድንግል
፭. ፯. አሐቲ ዘየዓቢ ድንግልናሃ እመላእክት - ከመላአክት የሚበልጥ ድንግልና ያላት አንዲት ድንግል
፭. ፰. ወስማ ለይእቲ ድንግል ማርያም - የድንግሊቱም ስም ማርያም ነው
፭. ፮. ፩. ማርያም ማለት
፭. ፱. ድርሳነ አባ ይሥሐቅ
ምዕራፍ ስድስት
፮. ቤዛዊተ ዓለም
፮. ፩. ቤዛ ማለት ምን ማለት ነው?
፮. ፪. ለመመረጥ የተገባች ሆና መገኘት
፮. ፫. መመረጥን ማጽናት
፮. ፬. ትሕትና
፮. ፭. ሃይማኖት
፮. ፮. መታዘዝ
፮. ፯. መቅደስ ዘበአማን
፮. ፰. ሙዳየ ፈውስ
፮. ፱. ስደት
፮. ፲. ንግሥተ ምሕረት አማናዊት አስቴር
ምዕራፍ ሰባት
ትእምርት ዓቢይ - ታላቅ ምልክት
፯. ፩. ትእምርተ አብ - የአብ ምልክት (አብን ትመስላለችና)
፯. ፪. ትእምርተ ወልድ - የወልድ ምልክት
፯. ፫. ትእምርተ መንፈስ ቅዱስ - የመንፈስ ቅዱስ ምልክት
፯. ፬. ትእምርተ ግዕዛን - የነጻነት ምልክት
፯. ፭. ትእምርተ ጥምቀተ ክርስትና - የክርስቲያኖች የጥምቀታቸው ምልክት
፯. ፮. ትእምርተ ቁርባን - የቁርባን ምልክት
፯. ፯. ትእምርተ ሕይወት- የሕይወት ምስክር (መራሒተ ሕይወት- ወደ ሕይወት የምትመራ)
ምዕራፍ ስምንት
ዕረፍታ ለእግዝእትነ
፰. ፩. ዜና ዕረፍታ
፰. ፪. መልክዐ አምላክ እግዝእትነ ማርያም
፰. ፫. ቅድመ ዕረፍታ ዜና ሕይወታ
፰. ፫. ፩. ከልደቷ እስከ ጌታ ሞት (ታሪክ)
፰. ፫. ፪. ድኅረ ዕርገተ ወልዳ
፰. ፫. ፫. ጊዜ ዕረፍታ ለሶልያና
ምዕራፍ ዘጠኝ
ዜና ዕርገታ
፱. ፩. የእመቤታችን ዕርገት በመጽሐፍ ቅዱስ
፱. ፩. ፩. ሕያዊት ርግብ ስለ ሆነች
፱. ፩. ፪. ሰዋስወ ወርቅ ስለሆነች
፱. ፩. ፫. ሕያው የእግዚአብሔር ከተማ ስለ ሆነች
፱. ፩. ፬. አልባቲ ሙስና - የማትለወጥ ስለሆነች
፱. ፩. ፭. ታቦት ዘዶር ስለ ሆነች
፱. ፪. ፍልሰት ወይስ ዕርገት
፱. ፫. የዕርገቷ ታሪክ
፱. ፬. ስለ እመቤታችን ዕርገት የአበው ምስክርነት
ምዕራፍ እሥር
ስለ እመቤታችን የሚነሡ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
፲. ፩. ሰይጣን ለምን ሰዎች አመቤታችንን እንዲነቅፉ ያደርጋል?
፲. ፪. እመቤታችን ከመርገም ንጽሕት ናትን?
፲. ፪. ፩. ምድር ቅድስት
፲. ፪. ፪. ንዋያት ዘወርቅ
፲. ፪. ፫. ቀንበር ያልተጫነባት ጊደር
፲. ፪. ፬. የእመቤታችንን ከመርገም ንጹሕ መሆን የሚያሳዩ ሕዋሳት
፲. ፪. ፭. ጸቃውዕ እንተ ተቀድኃት እምአፈ አንበሳ ምውት - ከሞተ አንበሳ የተገኘች የማር ወለላ
፲. ፪. ፮. ጽጌያት
፲. ፪. ፯. መስብክት ሐዳስ - አዲስ ማሰሮ
፲. ፫. እመቤታችን ዘለዓለማዊት ድንግል ናት ማለት ይቻላልን? እንዴት?
፲. ፫. ፩. ምስጋና ይግባውና ጌታን “የዮሴፍ ልጅ ነው” የሚሉ
፲. ፫. ፪. እመቤታችን ምስጋና ይግባትና -ጌታን ከወለደች በኋላ ከዮሴፍ ጋር አንድ ሆናለችን?
፲. ፫. ፫. ጌታ ለምን በኵር ተባለ?
፲. ፫. ፫. "እስክትወልድ አላወቃትም" ማለትስ ምን ማለት ነው?
፲. ፫. ፭. እንዲህ ከሆነ የጌታችን ወንድሞች የተባሉ አነማን ናቸው?
፲. ፫. ፮. የእመቤታችን ዘለዓለማዊ ድንግልና በቤተ ክርስቲያን
፲. ፬. መቤታችን አምላክን ወልዳለችን? የሚሉ መናፍቃን
፲. ፬. ፩. አምላክ ሰው ሆነ ካልን ተለወጠ ማለት አይሆንብንምን?
፲. ፬. ፪. አምላክ እግዚአብሔር እንዴት ሰው ይሆናል?
፲. ፬. ፫. አምላክ ሰው ሆነ ካልን በአምለክነት አንድ ናቸውና ሦስቱም ሰው ሆኑ አያሰኝብንምን?
፲. ፬. ፬. ከእርስዋ የተወለደው አምላክ ከሆነ፣ "አኮ ወልደ ማርያም በመለኮቱ - በመለኮቱ የማርያም ልጅ አይደለም“ የሚለው ንባባችን ምን ይሁን?
፲. ፬. ፭. አምላክ በሰማይ እንዳለ እንዴት በማኅፀነ እግዝእትነ ማርያም አደረ ይባላል?
፲. ፭. ለስዕሏ መስገድስ ይገባልን?
፲. ፭. ፩ ለመሆኑ እግዚአብሔር ስዕላትን እንዲሳሉ የሚፈቅደው ለምንድን ነው?
፲. ፮. ሰአሊ ለነ ቅድስት (አማላጅነቷስ)
፲. ፮. ፩. ለመሆኑ ቅዱሳን በያለንበት ቦታ ሆነን በጸሎት ብንጠራቸው እንዴት ነው የሚያውቁት?
፲. ፮. ፪. የምልጃ ሁሉ መሰላል ወላዲተ አምላክ
ምዕራፍ ፲፩
የተወደደችው ምድር (እመቤታችንን ለመውደድ ምን እንናድርግ?)
፲፩. ፩. አውቆ ማመን
፲፩. ፪. ሠናየ ኀለይኩ - በጎ ማሰብ
፲፩. ፪. ፩ ስለ አመቤታችን ምን እናስብ?
፲፩. ፪. ፪. መከራዋን ማሰብ
፲፩. ፫. መታሰቢያዋን በዓሏን ማክበር
፲፩. ፬. በበዓላቷም ሆነ ዘወትር ማመስገንና ምስጋናዎቿን መውደድ
፲፩. ፫. እመቤታችን የምትወዳቸው ምስጋናወቿ
፲፩. ፬. በሥዕሏ ፊት መሥገድ፣ እጅ መንሣትና መማፀን
ምዕራፍ ፲፪
የቤተ ክርስቲያን እንደበት፥ ድንግል ማርያም
፲፰. ፩. በጊዜ ሥጋዊ
፲፪. ፪. ... በማስተማር
፲፪. ፫. ምዕራገ ዕጣን ማርያም እምነ
፲፪. ፬. የብርሃን ከተማ የቤተ ክርስቲያን ዐይን ድንግል ማርያም
፲፪. ፭. ጊዜው ደረሰ
፲፪. ፮. የሕጻናት ደስታ እናታችን ድንግል ማርያም
Share
Customer Reviews
0 out of 5
Based on 0 reviews






Customer Reviews
0 out of 5
Based on 0 reviews